Nota Media ኖታ ሚዲያ
@nota_media
المشتركون
مشاهدات
الفيديوهات
API
10
عداد مشتركي يوتيوب مباشر
Loading Advanced Analytics...
Nota Media ኖታ ሚዲያ
ፊልም የሀገርን ገጸታ ከማስተዋወቅ አንጻር፣የማህበረሰብን ወግ እና ባህል ከማሳየት አኳያ ዘመናዊ የጥበብ አማራጭ ነው። የሰው ልጅ በህይወት መስተጋብር ማግኘት ማጣትን ደስታ ሀዘንን ስኬት ውድቀትን አጣምሮ ጥበባዊ በሆነ ቅኝት የልቡን ትረታ መንገሪያ መንገድ ነው። ልዩ የሆነ ታሪክ ምርጥ ባለሙያ የያዘ ታዋቂ ብቻ ሳይሆን አዋቂ የሆኑ ተዋናዮችን ሲያሳትፍ ፊልም ህይወት ይኖረዋል። እኛም ይህንን ታሳቢ በማድረግ ቤተሰብ የሚያንጽ፣ ማህበረሰብ ሚቀርጽ እንዲሁም የሀገርን ገጸታ የሚገነቡ ቁም ነገርን በሳቅ እያዋዛን አሰልቺ ያልሆኑ ፍቅር ተስፋ እና ሰላምን የሚሰብኩ ፊልሞችን ለማሳየት በኖታ ዩቱዩብ ብቅ ብለናል።በየጊዜው ለስሜትዎ ቅርብ የሆኑ ፊልሞችን ለመከታተል ኖታ ዩቱዩብን ሰብስክራይብ፣ሼር እንዲሁም ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።
ደስታ በኖታ!
Embed
تتبع مشتركي يوتيوب في الوقت الفعلي. إحصاءات مباشرة، مشاهدات، منشئون وبحث سريع باسم المستخدم.
الفيديوهات
Melkishin_Sayilign New Ethiopian Movie 2026
Uploaded
854
مشاهدات
4
Likes
0
Comments
About RealtimeSubCount.com
تتبع مشتركي يوتيوب في الوقت الفعلي. إحصاءات مباشرة، مشاهدات، منشئون وبحث سريع باسم المستخدم.